ሕዝቅኤል 28:21 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 21 “የሰው ልጅ ሆይ፣ ፊትህን ወደ ሲዶና+ አዙረህ በእሷ ላይ ትንቢት ተናገር። ኢዩኤል 3:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 ጢሮስ፣ ሲዶና እና የፍልስጤም ግዛቶች ሁሉ፣ከእኔ ጋር ምን ጉዳይ አላችሁ? ላደረግኩባችሁ ነገር ብድራት ልትመልሱልኝ ነው? ብድራት የምትመልሱልኝ ከሆነብድራታችሁን ወዲያውኑ፣ በፍጥነት በራሳችሁ ላይ እመልሳለሁ።+
4 ጢሮስ፣ ሲዶና እና የፍልስጤም ግዛቶች ሁሉ፣ከእኔ ጋር ምን ጉዳይ አላችሁ? ላደረግኩባችሁ ነገር ብድራት ልትመልሱልኝ ነው? ብድራት የምትመልሱልኝ ከሆነብድራታችሁን ወዲያውኑ፣ በፍጥነት በራሳችሁ ላይ እመልሳለሁ።+