ኢሳይያስ 49:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 እስረኞቹን ‘ኑ ውጡ!’+ በጨለማ ያሉትንም+ ‘ራሳችሁን ግለጡ!’ እንድትል ነው። በየመንገዱ ዳር ይመገባሉ፤በተበላሹ መንገዶችም* ሁሉ አጠገብ መሰማሪያ ያገኛሉ።
9 እስረኞቹን ‘ኑ ውጡ!’+ በጨለማ ያሉትንም+ ‘ራሳችሁን ግለጡ!’ እንድትል ነው። በየመንገዱ ዳር ይመገባሉ፤በተበላሹ መንገዶችም* ሁሉ አጠገብ መሰማሪያ ያገኛሉ።