ኢዮብ 1:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 የእውነተኛው አምላክ ልጆች*+ በይሖዋ ፊት ለመቆም+ የሚገቡበት ቀን በደረሰ ጊዜ ሰይጣንም+ መጥቶ በመካከላቸው ቆመ።+