ዘካርያስ 3:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 እሱም ሊቀ ካህናቱን ኢያሱን+ በይሖዋ መልአክ ፊት ቆሞ አሳየኝ፤ ሰይጣንም+ እሱን ለመቃወም በስተ ቀኙ ቆሞ ነበር። ማቴዎስ 4:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 ከዚህ በኋላ ኢየሱስ፣ ዲያብሎስ+ ይፈትነው+ ዘንድ መንፈስ ወደ ምድረ በዳ መራው። ማቴዎስ 4:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 ፈታኙም+ ቀርቦ “የአምላክ ልጅ ከሆንክ እስቲ እነዚህ ድንጋዮች ዳቦ እንዲሆኑ እዘዝ” አለው። ሉቃስ 22:31 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 31 “ስምዖን፣ ስምዖን፣ ሰይጣን ሁላችሁንም እንደ ስንዴ ያበጥራችሁ ዘንድ ጥያቄ አቅርቧል።+ ዮሐንስ 13:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 በዚህ ጊዜ ራት እየበሉ ነበር። ዲያብሎስ በስምዖን ልጅ በአስቆሮቱ ይሁዳ+ ልብ ውስጥ ኢየሱስን አሳልፎ የመስጠት ሐሳብ አሳድሮ ነበር።+ ራእይ 12:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 ስለሆነም ታላቁ ዘንዶ+ ይኸውም መላውን ዓለም እያሳሳተ ያለው+ ዲያብሎስና+ ሰይጣን+ ተብሎ የሚጠራው የጥንቱ እባብ+ ወደ ታች ተወረወረ፤ ወደ ምድር ተጣለ፤+ መላእክቱም ከእሱ ጋር ተወረወሩ።
9 ስለሆነም ታላቁ ዘንዶ+ ይኸውም መላውን ዓለም እያሳሳተ ያለው+ ዲያብሎስና+ ሰይጣን+ ተብሎ የሚጠራው የጥንቱ እባብ+ ወደ ታች ተወረወረ፤ ወደ ምድር ተጣለ፤+ መላእክቱም ከእሱ ጋር ተወረወሩ።