የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ዘፀአት 22:22
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 22 “መበለቲቱን ወይም አባት የሌለውን* ልጅ አታጎሳቁሉ።+

  • ዘዳግም 24:17
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 17 “የባዕድ አገሩን ሰው ወይም አባት የሌለውን* ልጅ ፍርድ አታዛባ፤+ የመበለቲቱን ልብስ የብድር መያዣ አድርገህ አትውሰድ።+

  • ኢሳይያስ 1:17
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 17 መልካም ማድረግን ተማሩ፤ ፍትሕን ፈልጉ፤+

      ጨቋኙ እንዲታረም አድርጉ፤

      አባት የሌለውን ልጅ* መብት አስከብሩ፤

      ለመበለቲቱም ተሟገቱ።”+

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ