ኢሳይያስ 50:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 ታዲያ በመጣሁ ጊዜ እዚህ ማንም ያልነበረው ለምንድን ነው? በተጣራሁስ ጊዜ የሚመልስ ሰው የጠፋው ለምንድን ነው?+ እጄ አጭር ሆና እናንተን መዋጀት ተስኗታል?ወይስ እናንተን ለመታደግ የሚያስችል ኃይል የለኝም?+ እነሆ፣ በተግሣጼ ባሕሩን አደርቃለሁ፤+ወንዞችን በረሃ አደርጋለሁ።+ ዓሣዎቻቸው ውኃ ባለማግኘታቸው ይበሰብሳሉ፤በውኃ ጥምም ይሞታሉ።
2 ታዲያ በመጣሁ ጊዜ እዚህ ማንም ያልነበረው ለምንድን ነው? በተጣራሁስ ጊዜ የሚመልስ ሰው የጠፋው ለምንድን ነው?+ እጄ አጭር ሆና እናንተን መዋጀት ተስኗታል?ወይስ እናንተን ለመታደግ የሚያስችል ኃይል የለኝም?+ እነሆ፣ በተግሣጼ ባሕሩን አደርቃለሁ፤+ወንዞችን በረሃ አደርጋለሁ።+ ዓሣዎቻቸው ውኃ ባለማግኘታቸው ይበሰብሳሉ፤በውኃ ጥምም ይሞታሉ።