ኢሳይያስ 34:5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 “ሰይፌ በሰማያት በደም ትርሳለችና።+ በኤዶም ይኸውም እንዲጠፋፍርድ ባስተላለፍኩበት ሕዝብ ላይ ትወርዳለች።+ አብድዩ 18 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 18 የያዕቆብ ቤት እሳት፣የዮሴፍም ቤት ነበልባል ይሆናል፤የኤሳው ቤት ደግሞ እንደ ገለባ ይሆናል፤እነሱም ያቃጥሏቸዋል፤ ይበሏቸዋልም፤ከኤሳውም ቤት የሚተርፍ አይኖርም፤+ይሖዋ ራሱ ተናግሯልና።
18 የያዕቆብ ቤት እሳት፣የዮሴፍም ቤት ነበልባል ይሆናል፤የኤሳው ቤት ደግሞ እንደ ገለባ ይሆናል፤እነሱም ያቃጥሏቸዋል፤ ይበሏቸዋልም፤ከኤሳውም ቤት የሚተርፍ አይኖርም፤+ይሖዋ ራሱ ተናግሯልና።