የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ኢሳይያስ 61:2, 3
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  2 ይሖዋ በጎ ፈቃድ* የሚያሳይበትን ዓመት፣

      አምላካችን የሚበቀልበትንም ቀን እንዳውጅ፣+

      የሚያለቅሱትንም ሁሉ እንዳጽናና ልኮኛል፤+

       3 በጽዮን የተነሳ ላዘኑት

      በአመድ ፋንታ የራስ መሸፈኛ፣

      በሐዘን ፋንታ የደስታ ዘይት፣

      በተደቆሰም መንፈስ ፋንታ የውዳሴ ልብስ እንድሰጥ ልኮኛል።

      እነሱም ይሖዋ ራሱን ክብር ለማጎናጸፍ*

      የተከላቸው ትላልቅ የጽድቅ ዛፎች ተብለው ይጠራሉ።+

  • ማቴዎስ 11:28
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 28 እናንተ የደከማችሁና ሸክም የከበዳችሁ ሁሉ ወደ እኔ ኑ፤ እኔም እረፍት እሰጣችኋለሁ።

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ