የሐዋርያት ሥራ 5:41 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 41 እነሱም ስለ ስሙ ውርደት ለመቀበል ብቁ ሆነው በመቆጠራቸው ደስ እያላቸው+ ከሳንሄድሪን ሸንጎ ወጡ። ሮም 5:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 በዚህ ብቻ ሳይሆን በመከራ ውስጥ እያለንም እጅግ እንደሰት፤*+ ምክንያቱም መከራ ጽናትን እንደሚያስገኝ እናውቃለን፤+