ፊልጵስዩስ 2:17 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 17 ይሁንና በእምነት ተነሳስታችሁ በምታቀርቡት መሥዋዕትና+ ቅዱስ አገልግሎት* ላይ እንደ መጠጥ መባ ብፈስ+ እንኳ ደስ ይለኛል፤* እንዲሁም ከሁላችሁም ጋር ሐሴት አደርጋለሁ። 1 ጴጥሮስ 4:12, 13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 12 የተወደዳችሁ ወንድሞች፣ እንደ እሳት ባሉ ከባድ ፈተናዎች ስትፈተኑ እንግዳ የሆነ ነገር እየደረሰባችሁ እንዳለ አድርጋችሁ በማሰብ አትደነቁ።+ 13 ከዚህ ይልቅ ክርስቶስ በክብሩ በሚገለጥበት ወቅት+ እናንተም እንድትደሰቱና እጅግ ሐሴት እንድታደርጉ እሱ የተቀበለው መከራ ተካፋዮች+ በመሆናችሁ ምንጊዜም ደስ ይበላችሁ።+
17 ይሁንና በእምነት ተነሳስታችሁ በምታቀርቡት መሥዋዕትና+ ቅዱስ አገልግሎት* ላይ እንደ መጠጥ መባ ብፈስ+ እንኳ ደስ ይለኛል፤* እንዲሁም ከሁላችሁም ጋር ሐሴት አደርጋለሁ።
12 የተወደዳችሁ ወንድሞች፣ እንደ እሳት ባሉ ከባድ ፈተናዎች ስትፈተኑ እንግዳ የሆነ ነገር እየደረሰባችሁ እንዳለ አድርጋችሁ በማሰብ አትደነቁ።+ 13 ከዚህ ይልቅ ክርስቶስ በክብሩ በሚገለጥበት ወቅት+ እናንተም እንድትደሰቱና እጅግ ሐሴት እንድታደርጉ እሱ የተቀበለው መከራ ተካፋዮች+ በመሆናችሁ ምንጊዜም ደስ ይበላችሁ።+