የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ምሳሌ 24:29
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 29 “እሱ እንዳደረገብኝ እንዲሁ አደርግበታለሁ፤

      እንደ ሥራው እከፍለዋለሁ”* አትበል።+

  • ኢሳይያስ 50:6
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  6 ለሚገርፉኝ ጀርባዬን፣

      ጢም ለሚነጩም ጉንጮቼን ሰጠሁ።

      ፊቴን፣ ከሚያዋርዱ ነገሮችና ከትፋት አልሰወርኩም።+

  • ሉቃስ 6:29
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 29 አንዱን ጉንጭህን ለሚመታህ ሌላውን ስጠው፤ መደረቢያህን ለሚወስድብህ እጀ ጠባብህንም አትከልክለው።+

  • ሮም 12:17
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 17 ለማንም በክፉ ፋንታ ክፉ አትመልሱ።+ በሰው ሁሉ ፊት መልካም የሆነውን ነገር ለማድረግ ጥረት አድርጉ።

  • 1 ጴጥሮስ 2:23
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 23 ሲሰድቡት+ መልሶ አልተሳደበም።+ መከራ ሲደርስበት+ አልዛተም፤ ከዚህ ይልቅ በጽድቅ ለሚፈርደው ራሱን በአደራ ሰጠ።+

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ