ማቴዎስ 18:35 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 35 እናንተም እያንዳንዳችሁ ወንድማችሁን ከልባችሁ ይቅር ካላላችሁ+ በሰማይ ያለው አባቴ እንደዚሁ ያደርግባችኋል።”+ ያዕቆብ 2:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 ምሕረት የማያደርግ ሰው ያለምሕረት ይፈረድበታልና።+ ምሕረት በፍርድ ላይ ድል ይቀዳጃል።