ሉቃስ 6:37 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 37 “በተጨማሪም በሌሎች ላይ አትፍረዱ፤* በእናንተም ላይ ፈጽሞ አይፈረድባችሁም፤+ ሌሎችን አትኮንኑ፤ እናንተም ፈጽሞ አትኮነኑም። ምንጊዜም ሌሎችን ይቅር በሉ፤* እናንተም ይቅር ትባላላችሁ።*+ ሮም 2:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 ስለዚህ አንተ ሰው፣ ማንም ሆንክ ማን+ በሌላው ላይ የምትፈርድ ከሆነ ምንም የምታመካኝበት ነገር የለህም፤ በሌላው ላይ ስትፈርድ ራስህንም ኮነንክ ማለት ነው፤ ምክንያቱም በሌላው ላይ የምትፈርድ አንተ ራስህ እነዚያኑ ነገሮች በተደጋጋሚ ታደርጋለህ።+ ሮም 14:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 ስለሆነም ከእንግዲህ አንዳችን በሌላው ላይ አንፍረድ፤+ ከዚህ ይልቅ በአንድ ወንድም ፊት የሚያደናቅፍ ወይም የሚያሰናክል ነገር ላለማስቀመጥ ቁርጥ ውሳኔ እናድርግ።+
37 “በተጨማሪም በሌሎች ላይ አትፍረዱ፤* በእናንተም ላይ ፈጽሞ አይፈረድባችሁም፤+ ሌሎችን አትኮንኑ፤ እናንተም ፈጽሞ አትኮነኑም። ምንጊዜም ሌሎችን ይቅር በሉ፤* እናንተም ይቅር ትባላላችሁ።*+
2 ስለዚህ አንተ ሰው፣ ማንም ሆንክ ማን+ በሌላው ላይ የምትፈርድ ከሆነ ምንም የምታመካኝበት ነገር የለህም፤ በሌላው ላይ ስትፈርድ ራስህንም ኮነንክ ማለት ነው፤ ምክንያቱም በሌላው ላይ የምትፈርድ አንተ ራስህ እነዚያኑ ነገሮች በተደጋጋሚ ታደርጋለህ።+
13 ስለሆነም ከእንግዲህ አንዳችን በሌላው ላይ አንፍረድ፤+ ከዚህ ይልቅ በአንድ ወንድም ፊት የሚያደናቅፍ ወይም የሚያሰናክል ነገር ላለማስቀመጥ ቁርጥ ውሳኔ እናድርግ።+