ማቴዎስ 7:1, 2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 “እንዳይፈረድባችሁ በሌሎች ላይ አትፍረዱ፤*+ 2 በምትፈርዱት ፍርድ ይፈረድባችኋል፤+ በምትሰፍሩበት መስፈሪያም ይሰፍሩላችኋል።+ ሮም 14:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 ታዲያ አንተ በወንድምህ ላይ ለምን ትፈርዳለህ?+ አንተ ደግሞ ወንድምህን ለምን ትንቃለህ? ሁላችንም በአምላክ የፍርድ ወንበር ፊት እንቆማለንና።+