ማርቆስ 1:22 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 22 እንደ ጸሐፍት ሳይሆን እንደ ባለሥልጣን ያስተምራቸው ስለነበረ ሕዝቡ በትምህርት አሰጣጡ እጅግ ተደነቁ።+ ሉቃስ 4:32 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 32 በሥልጣን ይናገር ስለነበረም ሕዝቡ በትምህርት አሰጣጡ እጅግ ተደነቁ።+