ማቴዎስ 7:28 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 28 ኢየሱስ ንግግሩን በጨረሰ ጊዜ ሕዝቡ በትምህርት አሰጣጡ እጅግ ተደነቁ፤+ ዮሐንስ 7:46 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 46 ጠባቂዎቹም “ማንም ሰው እንደዚህ ተናግሮ አያውቅም” ብለው መለሱ።+