ማርቆስ 4:36 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 36 በመሆኑም ሕዝቡን ካሰናበቱ በኋላ እዚያው ጀልባዋ ውስጥ እንዳለ ይዘውት ሄዱ፤ ሌሎች ጀልባዎችም አብረውት ነበሩ።+