ማቴዎስ 8:23 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 23 ከዚያም ኢየሱስና ደቀ መዛሙርቱ ጀልባ ላይ ተሳፈሩ።+ ሉቃስ 8:22 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 22 አንድ ቀን ኢየሱስ ከደቀ መዛሙርቱ ጋር ጀልባ ከተሳፈረ በኋላ “ወደ ሐይቁ ማዶ እንሻገር” አላቸው። በመሆኑም ጉዞ ጀመሩ።+