ማቴዎስ 1:25 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 25 ሆኖም ልጁን እስክትወልድ ድረስ ከእሷ ጋር የፆታ ግንኙነት አልፈጸመም፤+ ልጁንም ኢየሱስ ብሎ ጠራው።+ ሉቃስ 1:31 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 31 እነሆም፣ ትፀንሻለሽ፤ ወንድ ልጅም ትወልጃለሽ፤+ ስሙንም ኢየሱስ ትዪዋለሽ።+