ኢሳይያስ 35:5, 6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 በዚያን ጊዜ የዓይነ ስውራን ዓይን ይገለጣል፤+መስማት የተሳናቸው ሰዎች ጆሮም ይከፈታል።+ 6 በዚያን ጊዜ አንካሳ እንደ ሚዳቋ ይዘላል፤+የዱዳም ምላስ በደስታ እልል ይላል።+ በምድረ በዳ ውኃ ይፈልቃልና፤በበረሃማ ሜዳም ጅረት ይፈስሳል። ኢሳይያስ 61:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 61 የሉዓላዊው ጌታ የይሖዋ መንፈስ በእኔ ላይ ነው፤+ምክንያቱም ይሖዋ የዋህ ለሆኑ ሰዎች ምሥራች እንድናገር ቀብቶኛል።+ ልባቸው የተሰበረውን እንድጠግን፣ለተማረኩት ነፃነትን እንዳውጅእንዲሁም ‘የእስረኞች ዓይን ይከፈታል’ ብዬ እንድናገር ልኮኛል፤+
5 በዚያን ጊዜ የዓይነ ስውራን ዓይን ይገለጣል፤+መስማት የተሳናቸው ሰዎች ጆሮም ይከፈታል።+ 6 በዚያን ጊዜ አንካሳ እንደ ሚዳቋ ይዘላል፤+የዱዳም ምላስ በደስታ እልል ይላል።+ በምድረ በዳ ውኃ ይፈልቃልና፤በበረሃማ ሜዳም ጅረት ይፈስሳል።
61 የሉዓላዊው ጌታ የይሖዋ መንፈስ በእኔ ላይ ነው፤+ምክንያቱም ይሖዋ የዋህ ለሆኑ ሰዎች ምሥራች እንድናገር ቀብቶኛል።+ ልባቸው የተሰበረውን እንድጠግን፣ለተማረኩት ነፃነትን እንዳውጅእንዲሁም ‘የእስረኞች ዓይን ይከፈታል’ ብዬ እንድናገር ልኮኛል፤+