ዘኁልቁ 28:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 “‘ይሁንና በሰንበት ቀን፣+ አንድ ዓመት የሆናቸውን እንከን የሌለባቸው ሁለት ተባዕት የበግ ጠቦቶች እንዲሁም በዘይት የተለወሰ ሁለት አሥረኛ የኢፍ መስፈሪያ የላመ ዱቄት የእህል መባ አድርጋችሁ ከመጠጥ መባው ጋር ታቀርባላችሁ። ዮሐንስ 7:22 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 22 እስቲ ይህን ልብ በሉ፦ ሙሴ የግርዘትን ሕግ ሰጣችሁ+ (ይህ ሕግ የተሰጠው ከአባቶች ነው+ እንጂ ከሙሴ አይደለም)፤ እናንተም በሰንበት ሰው ትገርዛላችሁ።
9 “‘ይሁንና በሰንበት ቀን፣+ አንድ ዓመት የሆናቸውን እንከን የሌለባቸው ሁለት ተባዕት የበግ ጠቦቶች እንዲሁም በዘይት የተለወሰ ሁለት አሥረኛ የኢፍ መስፈሪያ የላመ ዱቄት የእህል መባ አድርጋችሁ ከመጠጥ መባው ጋር ታቀርባላችሁ።