ማቴዎስ 3:17 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 17 ደግሞም “በጣም የምደሰትበት+ የምወደው ልጄ ይህ ነው”+ የሚል ድምፅ ከሰማያት ተሰማ።+ ማቴዎስ 17:5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 ገና እየተናገረ ሳለም ብሩህ ደመና ጋረዳቸው፤ ከደመናውም “በጣም የምደሰትበት፣ የምወደው ልጄ ይህ ነው።+ እሱን ስሙት”+ የሚል ድምፅ ተሰማ።