ማርቆስ 3:35 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 35 የአምላክን ፈቃድ የሚያደርግ ሁሉ ለእኔ ወንድሜ፣ እህቴና እናቴ ነው።”+ ሉቃስ 8:21 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 21 እሱም መልሶ “እናቴና ወንድሞቼ የአምላክን ቃል ሰምተው የሚያደርጉት እነዚህ ናቸው” አላቸው።+