ማቴዎስ 12:50 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 50 በሰማይ ያለውን የአባቴን ፈቃድ የሚያደርግ ሁሉ ለእኔ ወንድሜ፣ እህቴና እናቴ ነውና።”+ ሉቃስ 8:21 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 21 እሱም መልሶ “እናቴና ወንድሞቼ የአምላክን ቃል ሰምተው የሚያደርጉት እነዚህ ናቸው” አላቸው።+ ዮሐንስ 15:14 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 የማዛችሁን ነገር የምትፈጽሙ ከሆነ ወዳጆቼ ናችሁ።+