ማርቆስ 6:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 ኢየሱስ ግን “ነቢይ በገዛ አገሩ፣ በዘመዶቹ ዘንድና በገዛ ቤቱ ካልሆነ በስተቀር በሌላ ቦታ ሁሉ ይከበራል” አላቸው።+ ሉቃስ 4:24 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 24 እንዲህም አላቸው፦ “እውነት እላችኋለሁ፣ ነቢይ በገዛ አገሩ ተቀባይነት አያገኝም።+ ዮሐንስ 4:44 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 44 ይሁንና ኢየሱስ ራሱ፣ ነቢይ በገዛ አገሩ እንደማይከበር+ ተናግሮ ነበር።