ማቴዎስ 13:57 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 57 ከዚህም የተነሳ ተሰናከሉበት።+ ኢየሱስ ግን “ነቢይ በገዛ አገሩና በገዛ ቤቱ ካልሆነ በስተቀር በሌላ ቦታ ሁሉ ይከበራል” አላቸው።+ ማርቆስ 6:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 ኢየሱስ ግን “ነቢይ በገዛ አገሩ፣ በዘመዶቹ ዘንድና በገዛ ቤቱ ካልሆነ በስተቀር በሌላ ቦታ ሁሉ ይከበራል” አላቸው።+ ዮሐንስ 4:44 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 44 ይሁንና ኢየሱስ ራሱ፣ ነቢይ በገዛ አገሩ እንደማይከበር+ ተናግሮ ነበር።