1 ቆሮንቶስ 10:32 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 32 ለአይሁዳውያንም ሆነ ለግሪካውያን እንዲሁም ለአምላክ ጉባኤ እንቅፋት አትሁኑ፤+ 2 ቆሮንቶስ 6:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 አገልግሎታችን እንከን እንዳይገኝበት በምንም መንገድ ማሰናከያ እንዲኖር አናደርግም፤+