ማቴዎስ 20:16 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 16 ስለሆነም ኋለኞች ፊተኞች፣ ፊተኞች ደግሞ ኋለኞች ይሆናሉ።”+ ማርቆስ 10:31 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 31 ሆኖም ፊተኞች የሆኑ ብዙዎች ኋለኞች፣ ኋለኞች የሆኑ ደግሞ ፊተኞች ይሆናሉ።”+ ሉቃስ 13:30 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 30 ደግሞም ከኋለኞች መካከል ፊተኞች የሚሆኑ፣ ከፊተኞች መካከልም ኋለኞች የሚሆኑ አሉ።”+