ማቴዎስ 19:30 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 30 “ሆኖም ፊተኞች የሆኑ ብዙዎች ኋለኞች፣ ኋለኞች የሆኑ ደግሞ ፊተኞች ይሆናሉ።+ ማርቆስ 10:31 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 31 ሆኖም ፊተኞች የሆኑ ብዙዎች ኋለኞች፣ ኋለኞች የሆኑ ደግሞ ፊተኞች ይሆናሉ።”+