ሉቃስ 14:16 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 16 ኢየሱስም እንዲህ አለው፦ “አንድ ሰው ትልቅ የራት ግብዣ አዘጋጅቶ+ ብዙ ሰዎች ጠራ። ራእይ 19:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 እሱም “ይህን ጻፍ፦ ወደ በጉ ሠርግ+ የራት ግብዣ የተጠሩ ደስተኞች ናቸው” አለኝ። ደግሞም “እነዚህ እውነተኛ የአምላክ ቃሎች ናቸው” አለኝ።