ማቴዎስ 22:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 “መንግሥተ ሰማያት ለልጁ ሠርግ ከደገሰ+ ንጉሥ ጋር ሊመሳሰል ይችላል። ማቴዎስ 25:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 ሊገዙ ሄደው ሳሉም ሙሽራው ደረሰ። ተዘጋጅተው የነበሩት ደናግልም ወደ ሠርጉ ድግስ ገቡ፤+ በሩም ተዘጋ።