ሉቃስ 4:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 ዲያብሎስም ፈተናውን ሁሉ ከጨረሰ በኋላ ሌላ አመቺ ጊዜ እስኪያገኝ ድረስ ትቶት ሄደ።+ ያዕቆብ 4:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 ስለዚህ ራሳችሁን ለአምላክ አስገዙ፤+ ዲያብሎስን ግን ተቃወሙት፤+ እሱም ከእናንተ ይሸሻል።+