መዝሙር 27:12 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 12 ለጠላቶቼ* አሳልፈህ አትስጠኝ፤+ሐሰተኛ ምሥክሮች በእኔ ላይ ተነስተዋልና፤+ደግሞም እኔን ለማጥቃት ይዝቱብኛል። መዝሙር 35:11 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 11 ክፉ ምሥክሮች ቀረቡ፤+ምንም ስለማላውቀው ነገር ጠየቁኝ።