ሉቃስ 22:63, 64 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 63 ኢየሱስን የያዙት ሰዎችም እየመቱት+ ያሾፉበት+ ጀመር፤ 64 ፊቱንም ከሸፈኑት በኋላ “እስቲ ትንቢት ተናገር! የመታህ ማን ነው?” እያሉ ይጠይቁት ነበር።