ማርቆስ 1:14 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 ዮሐንስ ከታሰረ በኋላ ኢየሱስ የአምላክን ምሥራች እየሰበከ+ ወደ ገሊላ ሄደ።+ ሉቃስ 4:14 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 ከዚህ በኋላ ኢየሱስ በመንፈስ ኃይል ወደ ገሊላ ተመለሰ።+ ዝናውም በዙሪያው ባለ አገር ሁሉ ተሰራጨ።