ሉቃስ 7:50 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 50 ኢየሱስ ግን ሴትየዋን “እምነትሽ አድኖሻል፤+ በሰላም ሂጂ” አላት። ሉቃስ 8:48 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 48 እሱ ግን “ልጄ ሆይ፣ እምነትሽ አድኖሻል። በሰላም ሂጂ” አላት።+