ማቴዎስ 9:22 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 22 ኢየሱስ ወደ ኋላ ዞር ብሎ አያትና “ልጄ ሆይ አይዞሽ! እምነትሽ አድኖሻል” አላት።+ ከዚያች ሰዓት ጀምሮ ሴትየዋ ዳነች።+ ሉቃስ 8:48 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 48 እሱ ግን “ልጄ ሆይ፣ እምነትሽ አድኖሻል። በሰላም ሂጂ” አላት።+