ማርቆስ 8:23 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 23 እሱም ዓይነ ስውሩን፣ እጁን ይዞ ከመንደሩ ውጭ ወሰደው። በዓይኖቹ ላይ እንትፍ ካለ በኋላ+ እጆቹን ጫነበትና “የሚታይህ ነገር አለ?” ሲል ጠየቀው። ዮሐንስ 9:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 ይህን ካለ በኋላ መሬት ላይ እንትፍ በማለት በምራቁ ጭቃ ለወሰ፤ ጭቃውንም በሰውየው ዓይኖች ላይ ቀባ፤+