-
ማርቆስ 6:43አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
43 ከዚያም ቁርስራሹን ሰበሰቡ፤ ቁርስራሹም ዓሣውን ሳይጨምር 12 ቅርጫት ሙሉ ሆነ።+
-
-
ሉቃስ 9:17አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
17 ሁሉም በልተው ጠገቡ፤ የተረፈውንም ቁርስራሽ ሰበሰቡ፤ ቁርስራሹም 12 ቅርጫት ሙሉ ሆነ።+
-
-
ዮሐንስ 6:13አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
13 ስለዚህ ከአምስቱ የገብስ ዳቦ ሰዎቹ በልተው የተረፈውን ቁርስራሽ ሰበሰቡ፤ ቁርስራሹም 12 ቅርጫት ሙሉ ሆነ።
-