ማቴዎስ 18:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 እንዲህ አለ፦ “እውነት እላችኋለሁ፣ ካልተመለሳችሁና* እንደ ልጆች ካልሆናችሁ+ በምንም ዓይነት ወደ መንግሥተ ሰማያት አትገቡም።+ ሉቃስ 18:17 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 17 እውነት እላችኋለሁ፣ የአምላክን መንግሥት እንደ አንድ ትንሽ ልጅ ሆኖ የማይቀበል ሁሉ ፈጽሞ ወደዚህ መንግሥት አይገባም።”+