ማቴዎስ 18:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 እንዲህ አለ፦ “እውነት እላችኋለሁ፣ ካልተመለሳችሁና* እንደ ልጆች ካልሆናችሁ+ በምንም ዓይነት ወደ መንግሥተ ሰማያት አትገቡም።+ ማርቆስ 10:15 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 15 እውነት እላችኋለሁ፣ የአምላክን መንግሥት እንደ አንድ ትንሽ ልጅ ሆኖ የማይቀበል ሁሉ ፈጽሞ ወደዚህ መንግሥት አይገባም።”+