ዘፀአት 20:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 “አትግደል።*+ ዘዳግም 5:17 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 17 “‘አትግደል።+ ማቴዎስ 5:21 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 21 “በጥንት ዘመን ለነበሩት ‘አትግደል፤+ ሰው የገደለ ሁሉ ግን በፍርድ ቤት ይጠየቃል’+ እንደተባለ ሰምታችኋል። 1 ዮሐንስ 3:15 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 15 ወንድሙን የሚጠላ ሁሉ ነፍሰ ገዳይ ነው፤+ ነፍሰ ገዳይ የሆነ ሁሉ ደግሞ የዘላለም ሕይወት እንደሌለው ታውቃላችሁ።+