የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ኢሳይያስ 35:5
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  5 በዚያን ጊዜ የዓይነ ስውራን ዓይን ይገለጣል፤+

      መስማት የተሳናቸው ሰዎች ጆሮም ይከፈታል።+

  • ኢሳይያስ 42:7
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  7 አንተም የዓይነ ስውራንን ዓይን ታበራለህ፤+

      እስረኛውን ከወህኒ ቤት፣

      በጨለማ ውስጥ የተቀመጡትንም ከእስር ቤት ታወጣለህ።+

  • ማርቆስ 8:25
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 25 ኢየሱስ እንደገና እጆቹን ሰውየው ዓይኖች ላይ ጫነ፤ በዚህ ጊዜ ሰውየው አጥርቶ አየ። ዓይኖቹም በሩ፤ ሁሉንም ነገር በደንብ ለይቶ ማየት ቻለ።

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ