የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ዘካርያስ 9:9
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  9 የጽዮን ሴት ልጅ ሆይ፣ እጅግ ሐሴት አድርጊ።

      የኢየሩሳሌም ሴት ልጅ ሆይ፣ በድል አድራጊነት ጩኺ።

      እነሆ፣ ንጉሥሽ ወደ አንቺ ይመጣል።+

      እሱ ጻድቅ ነው፤ መዳንንም ያመጣል፤*

      ትሑት ነው፤+ ደግሞም በአህያ፣

      በአህያዪቱ ልጅ፣ በውርንጭላ* ላይ ይቀመጣል።+

  • ሉቃስ 1:32
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 32 እሱም ታላቅ ይሆናል፤+ የልዑሉም አምላክ ልጅ ይባላል፤+ ይሖዋ* አምላክም የአባቱን የዳዊትን ዙፋን ይሰጠዋል፤+

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ