መዝሙር 103:10-12 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 እንደ ኃጢአታችን አላደረገብንም፤+ለበደላችን የሚገባውንም ብድራት አልከፈለንም።+ 11 ሰማይ ከምድር ከፍ እንደሚል፣እሱ ለሚፈሩት የሚያሳየው ታማኝ ፍቅር ታላቅ ነውና።+ 12 ምሥራቅ ከምዕራብ እንደሚርቅ፣በደላችንን ከእኛ አራቀ።+ ማቴዎስ 6:12 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 12 የበደሉንን* ይቅር እንዳልን በደላችንን* ይቅር በለን።+ ማቴዎስ 6:14 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 “የበደሏችሁን ሰዎች ይቅር ካላችሁ በሰማይ ያለው አባታችሁ ይቅር ይላችኋል፤+ ኤፌሶን 4:32 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 32 ይልቁንም አንዳችሁ ለሌላው ደጎችና ከአንጀት የምትራሩ ሁኑ፤+ አምላክ በክርስቶስ አማካኝነት በነፃ ይቅር እንዳላችሁ ሁሉ እናንተም እርስ በርሳችሁ በነፃ ይቅር ተባባሉ።+ ቆላስይስ 3:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 አንዱ በሌላው ላይ ቅር የተሰኘበት ነገር ቢኖረው+ እንኳ እርስ በርስ መቻቻላችሁንና በነፃ ይቅር መባባላችሁን ቀጥሉ።+ ይሖዋ* በነፃ ይቅር እንዳላችሁ ሁሉ እናንተም እንዲሁ አድርጉ።+
10 እንደ ኃጢአታችን አላደረገብንም፤+ለበደላችን የሚገባውንም ብድራት አልከፈለንም።+ 11 ሰማይ ከምድር ከፍ እንደሚል፣እሱ ለሚፈሩት የሚያሳየው ታማኝ ፍቅር ታላቅ ነውና።+ 12 ምሥራቅ ከምዕራብ እንደሚርቅ፣በደላችንን ከእኛ አራቀ።+
32 ይልቁንም አንዳችሁ ለሌላው ደጎችና ከአንጀት የምትራሩ ሁኑ፤+ አምላክ በክርስቶስ አማካኝነት በነፃ ይቅር እንዳላችሁ ሁሉ እናንተም እርስ በርሳችሁ በነፃ ይቅር ተባባሉ።+
13 አንዱ በሌላው ላይ ቅር የተሰኘበት ነገር ቢኖረው+ እንኳ እርስ በርስ መቻቻላችሁንና በነፃ ይቅር መባባላችሁን ቀጥሉ።+ ይሖዋ* በነፃ ይቅር እንዳላችሁ ሁሉ እናንተም እንዲሁ አድርጉ።+