ሚክያስ 7:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 ወንድ ልጅ አባቱን ይንቃልና፤ሴት ልጅ በእናቷ ላይ ትነሳለች፤+ምራት ደግሞ በአማቷ ላይ ትነሳለች፤+የሰው ጠላቶቹ ቤተሰቦቹ ናቸው።+ ማቴዎስ 10:21 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 21 በተጨማሪም ወንድም ወንድሙን፣ አባትም ልጁን ለሞት አሳልፎ ይሰጣል፤ ልጆችም በወላጆቻቸው ላይ ይነሳሉ፤ ደግሞም ያስገድሏቸዋል።+ ሉቃስ 21:16 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 16 ከዚህም በተጨማሪ ወላጆቻችሁ፣ ወንድሞቻችሁ፣ ዘመዶቻችሁና ጓደኞቻችሁ እንኳ አሳልፈው ይሰጧችኋል፤* አንዳንዶቻችሁንም ይገድላሉ፤+ 2 ጢሞቴዎስ 3:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 ነገር ግን በመጨረሻዎቹ ቀናት+ ለመቋቋም የሚያስቸግር በዓይነቱ ልዩ የሆነ ዘመን እንደሚመጣ ይህን እወቅ። 2 ጢሞቴዎስ 3:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 ተፈጥሯዊ ፍቅር የሌላቸው፣* ለመስማማት ፈቃደኞች ያልሆኑ፣ ስም አጥፊዎች፣ ራሳቸውን የማይገዙ፣ ጨካኞች፣ ጥሩ ነገር የማይወዱ፣