ሉቃስ 22:63-65 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 63 ኢየሱስን የያዙት ሰዎችም እየመቱት+ ያሾፉበት+ ጀመር፤ 64 ፊቱንም ከሸፈኑት በኋላ “እስቲ ትንቢት ተናገር! የመታህ ማን ነው?” እያሉ ይጠይቁት ነበር። 65 በእሱም ላይ ሌላ ብዙ የስድብ ቃል ይሰነዝሩ ነበር።
63 ኢየሱስን የያዙት ሰዎችም እየመቱት+ ያሾፉበት+ ጀመር፤ 64 ፊቱንም ከሸፈኑት በኋላ “እስቲ ትንቢት ተናገር! የመታህ ማን ነው?” እያሉ ይጠይቁት ነበር። 65 በእሱም ላይ ሌላ ብዙ የስድብ ቃል ይሰነዝሩ ነበር።