ሉቃስ 24:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 24 ይሁን እንጂ በሳምንቱ የመጀመሪያ ቀን፣ ያዘጋጇቸውን ጥሩ መዓዛ ያላቸው ቅመሞች ይዘው ጠዋት በማለዳ ወደ መቃብሩ ሄዱ።+ ዮሐንስ 20:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 20 በሳምንቱ የመጀመሪያ ቀን መግደላዊቷ ማርያም በማለዳ፣ ገና ጨለማ ሳለ ወደ መቃብሩ መጣች፤+ መቃብሩ የተዘጋበትም ድንጋይ ተንከባሎ አየች።+