ዘፀአት 23:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 “የጠላትህ በሬ ወይም አህያ ሲባዝን ብታገኘው ወደ እሱ ልትመልሰው ይገባል።+ ምሳሌ 25:21 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 21 ጠላትህ* ቢራብ ምግብ ስጠው፤ቢጠማ ውኃ ስጠው፤+ ማቴዎስ 5:44 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 44 እኔ ግን እላችኋለሁ፦ ጠላቶቻችሁን ውደዱ+ እንዲሁም ስደት ለሚያደርሱባችሁ ጸልዩ፤+ ሮም 12:20 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 20 ነገር ግን “ጠላትህ ቢራብ አብላው፤ ቢጠማ አጠጣው፤ ይህን በማድረግ በራሱ ላይ ፍም ትከምራለህ።”*+
21 ጠላትህ* ቢራብ ምግብ ስጠው፤ቢጠማ ውኃ ስጠው፤+ ማቴዎስ 5:44 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 44 እኔ ግን እላችኋለሁ፦ ጠላቶቻችሁን ውደዱ+ እንዲሁም ስደት ለሚያደርሱባችሁ ጸልዩ፤+ ሮም 12:20 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 20 ነገር ግን “ጠላትህ ቢራብ አብላው፤ ቢጠማ አጠጣው፤ ይህን በማድረግ በራሱ ላይ ፍም ትከምራለህ።”*+