-
ማቴዎስ 14:33አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
33 ከዚያም በጀልባው ውስጥ ያሉት “አንተ በእርግጥ የአምላክ ልጅ ነህ” ብለው ሰገዱለት።*
-
-
ዮሐንስ 20:31አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
31 ሆኖም እነዚህ የተጻፉት ኢየሱስ በእርግጥ ክርስቶስ እንዲሁም የአምላክ ልጅ እንደሆነ እንድታምኑና በማመናችሁም በስሙ አማካኝነት ሕይወት እንዲኖራችሁ ነው።+
-